Ethio Family Business በHuluCarts ላይ የተመሠረተ ኢትዮጵያዊ ንግድ ነው።
ዋና ግባችን ውጭ ሀገር ያሉ ና በሀገር ውስጥ  ኢትዮጵያውያንን ከቤተሰቦቻቸው እና ዘመዶቻቸው ጋር በፍቅር ያያያዝ እንዲኖራቸው በስጦታ እቃ እና በልዩ እቃዎች መግዛት ነው።

እኛ የምናቀርበው፦

ጥራት ያላቸው ምርቶች

በተመጣጠነ ዋጋ አግባብ የሆነ አገልግሎት

ፈጣን እና የታመነ ድርሻ

ከውጭ ሀገር ያሉ ወንድሞቻችን በሰውድ አረቢያ፣ ዱባይ፣ ኳታር፣ ኩዌት፣ አውሮፓ፣ አውስትራሊያ እና ሰሜን አሜሪካ (USA) በቀጥታ በኢትዮጵያ ላይ ለቤተሰቦቻቸው እቃ እንዲገዙ እንረዳለን።

አገልግሎታችን የሚሰጠው ከዋና ከተሞች፦
ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ከሚሴ፣ አጣየ፣ ሸዋ ሮቢት፣ ደብረብረሀን እና አዲስ አበባ።
በተጨማሪም በክልል ከተሞች አማካኝነት እቃ ድርሻ እንሰጣለን።

ራዕያችን:
የኢትዮጵያውያንን ፍቅር እና የቤተሰብ ግንኙነት በዘመናዊ ኢ-ኮሜርስ መንገድ ማጠናከር።

ልክ እንደ ቤተሰብ እንረዳችኋለን።

📞 ስልክ: +251 993 154 508
📧 Email: mohammedaliseid01@gmail.com

Ethio Family Business is an Ethiopian business established on HuluCarts.
Our main mission is to help Ethiopians living abroad stay connected with their families and friends through thoughtful gifts and unique products.

We provide:

High-quality products

Affordable and reasonable services

Fast and reliable delivery

For our brothers and sisters living abroad in Saudi Arabia, Dubai, Qatar, Kuwait, Europe, Australia, and the USA, we facilitate direct purchases from Ethiopia to send gifts to their loved ones.

Our services cover major cities in Ethiopia:
Desse, Kombolcha, Kemise, Ataye, Shewa Robit, Debre Berhan, and Addis Ababa.
Additionally, we provide delivery services through local city representatives across regional towns.

Our Vision:
To strengthen Ethiopian love and family connection through modern e-commerce solutions.

We treat our customers like family.

📞 Phone: +251 993 154 508
📧 Email: mohammedaliseid01@gmail.com

Shopping Cart